Global Alliance for the Rights of Ethiopians is organizing this fundraiser on behalf of GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians. Donations are 100% tax deductible.
https://www.gofundme.com/f/Help-Ethiopian-Victims
==============================================================
የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በኢትዮጵያ ውስጥ ተከስቶ የነበረው አለመረጋጋት የበርካታ ንፁሃን ዜጎችን ህይወት ነጥቋል:: ንብረት ወድሟል። ለዘመናት ይኖሩበት ከነበረው ቀያቸው በመስደድ መኖርያ አልባ ሆነዋል። በመሆኑም በዚህ አስቃቂ አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን፤ አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አልያንስ) መርጃ የሚሆን የጎፈንድሚ አካውንት ከኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የገንዘብ ማስባስብ ዘመቻ መጀመሩን ሁሌም አሳፍሮን ለማያውቀው ለኢትዮጵያ ህዝብ በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን።
አቅምዎ የፈቀደውን የገንዘብ እርዳታ በማበርከት የዜግነት ድርሻዎን ይወጡ ዘንድ በማክበር እንጠይቃለን።
” እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅ”
https://www.gofundme.com/f/Help-Ethiopian-Victims